Need help? Call Us Now :
9456
Contact Us
+251904868788
KMS@tenawo.com
Home
About us
Services
Blog
Our Team
Contact
Login
Register
Blog Details
home
Blog Details
May 17 2022
By : Admin
ጤናዎ የዲጂታል ጤና ሞባይል መተግበሪያ እና ድህረ -ገፅ
ኬ.ኤም.ኤስ ኢ.ቲ.ኤች ኸልዝ ትሬዲንግ አ.ማ የሃገራችንን የጤና ስርዓት ለማዘመን እና ጊዜው የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ርቀት ላይ ለማድረስ የተገልጋይ ጊዜንና ገንዘብ ለመቆጠብ እንዲሁም የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የአገልግሎት ፍሰት የሚያቀላጥፍ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነ ዘመናዊ ሁሉን አካታች ቴክኖሎጂ (ጤናዎ TENAWO) የሞባይል እና ድረ-ገፅ መተግበሪያ እንዲሁም የጥሪ ማዕከል ወደ ጤናዉ ስርዓት ለማስገባት ለሃገራችን የጤና ስርዓት መሻሻልና የተገልጋዩን እንግልት በከፍተኛ ሁኔታ ለመቀነስ የጤና አገልግሎት አቅራቢ ተቋማትን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማገናኘት ተገልጋይ እና የጤና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በቀልጣፋ አሰራር ማገናኘት የሚያስችል ሶፍትዌር ቴክኖሎጂ በመፈብረክ ጥር 14 በካፒታል ሆቴል የለለያዩ ከሚኒስተር መስሪያ ቤት እና ከተለያዩ የግል ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተውጣጡ ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት ምስረታታንን አከናውነናል፡፡