✴️ሲናፕስ ኢትዮጵያ ገባኤ (Synapse Ethiopia Summit )✴️
✴️በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በሴጅ ኢትዮጵያ ፤ ኬ ኤም ኤስ ኢ ቲ ኤች ኸልዝ ትሬዲንግ አ.ማ እና በኢትዮ-ማይንድ አካዳሚ አዘጋጅነት ኒዉሮ ሳይንስና የአዕምሮ ጤና በመለከተ በትናንትናው እለት ማለትም ሃምሌ 14፣ 2017 ዓ.ም በብሔራዊ ተያትር የሲናፕስ ኢትዮጵያ ጉባኤ ተከናወነ።
✴️በፕሮግራሙ ላይ በዘርፉ ትልቅ ልምድ ያላቸውና በእንግሊዝ ሃገር የሚኖሩት አቶ ወንድሙ ነጋሽ ስለ ሲናፕስ ኢትዮጵያ ማብራሪያ ሰተዉ ኒዉሮ ሳይንስና የአዕምሮ ጤና በ ...
We were honored to represent TENAWO Digital Health at the National Stakeholder Engagement Workshop on the Entrepreneurship Policy and Strategy, held in Addis Ababa on August 26, 2025.
The event brought together parliament representatives, regional leaders, private sector stakeholders, and development partners. The Keynote Address was delivered by H.E. Muferihat Kamil, Minister of Labo ...
From August 12–13, 2025 at the Hilton Hotel, I had the honor of attending the HealthTech Policy Summit 2025 organized by HealthTech Hub Africa and the Ministry of Health.
It was a fruitful opportunity to represent TENAWO Digital Health, present our innovations, and exchange insights with inspiring leaders in the healthtech space.
World AIDS day is an annual event that is observed on December 1st. It is an international day to raise awareness about HIV/AIDS and to commemorate those who have died from the disease. The day is also an opportunity to show support for people living with HIV/AIDS and to recommit to the fight against the disease.
According to the World Health Organization, AIDS has killed more than 35 ...
የዓለም የኤድስ ቀን በታህሳስ 22 ቀን የሚከበር አመታዊ ሥነ ሥርዓት ነው። ይህ የዓለም አቀፍ ቀን ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ ግንዛቤ ለመፍጠር እና በበሽታው የሞቱትን ለመዘከር የተዘጋጀ ነው። ቀኑ ከኤችአይቪ/ኤድስ ጋር ለሚኖሩ ወገኖች ድጋፍ የምናሳይበት በሽታውን ለመከላከል ቁርጠኛ ለመሆን የሚያስችል አጋጣሚ ነው።
እንደ የዓለም ጤና ድርጅት ዘገባ ከ1980ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ኤድስ ከ35 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ገድሏል። እ.ኤ.አ. በ 2015 ኤድስ የ1.1 ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። እንዲሁም በ 2017 940,000 አዲስ በኤች አይ ቪ የተያዙ እና 910,000 ከኤድስ ጋር የተዛመዱ ሞት ተመዝግቧል። ኤችአ ...
#ለጤናዎ ዘርፍ የድጅታል ትራንስፎርሜሽን ፈር ቀዳጅ ለሆነዉና በጤናዉ ስርዓት ግዙፍ ካምፓኒ ለሆነዉ ኬ ኤም ኤስ ኢ ቲ ኤች ኽልዝ ትሬዲንግ አ.ማ ( KMS ETH Health Trading S.C ) ባለቤትና ተጠቀሚ ይሆኑ ዘንድ እነዎ ከሰኔ 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ በሼር ሽያጭ ላይ ይገኛል ።
ካምፓኒው ጤናዎ(TENAWO) የሚባል የሞባይል መተግበሪያና ድህረገፅ እንዲሁም የጥሪ ማዕከል 9456 በመክፈት በስራ ላይ ይገኛል። ካምፓኒው ከ 100 በላይ የጤና ተቋማትና ከ 200 በላይ የሃኪሞች አብረዉት ይሰራሉ።
ለራስዎና ለቤተሰብዎ የጤና ዋ ...
የጤናዉ ዘርፍ እንደሃገር ትልቅ የአክሲዮን ማህበር ኢንሹራንስን ጨምሮ ይፈልጋል ፤ ለዚሁም ሁሉም የጤና ባለሙያዎችና ማህበረሰቡ የራሱን እድል የሚወስንበት ትልቅ አጋጣሚ ኬ ኤም ኤስ ኢቲኤች ኽልዝ ትሬዲንግ አ.ማ ከፍቷል።
ኬ ኤም ኤስ ኢቲኤች ኽልዝ ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር (KMS ETH HEALTH Trading S.C) በይፋ የሼር ሽያጭ ከሰኔ 1/ 2014 ዓ.ም ጀምሮ በመሸጥ ላይ ይገኛል።
አክስዮን ማህበሩ የሃገራችንን የጤና ስርዓት ከማዘመን ጀምሮ እስከ ትላልቅ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ለመክፈት እንዲሁም የህክምናና የመድኃኒት ፋብሪካዎችን በሃገራችን ለመገንባ ...
